1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በእጅ ስልክ ፤ ጽሑፍ ፣ ንባብና መረጃ የማግኛ ዘዴ፣

ረቡዕ፣ መስከረም 17 2004

ከኅትመት ወደ ኮምፒዩተር፤ ተሸጋግረው፤ በ Unicode ዓለም አቀፍ ደረጃ ይዘው ከሚገኙት ፊደላት መካከል፤ አንዱ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ሁሉ የጋራ መገልገያ ለመሆን የቻለው ፤ መሠረቱ የግዕዝ የሆነው፤ አማርኛና ሌሎቹም የኢትዮጵያ ቋንቋዎች የሚጠቀሙበት ፊደል ነው።

https://p.dw.com/p/RoDx
አንድሮይድ አይፎን ተንቀሳቃሽ የእጅ ስልክ ፣

እንደ ላቲን ፊደል ተጠቃሚዎችና ሌሎችም፤ ኢትዮጵያውያንም፤ በኮምፒዩተር ብቻ ሳይሆን፤ በእጅ ስልክም በአዲስ አቅድ እንዴት እንደሚጠቀሙበት በኮሎራዶ ፣ ዩናይትድ እስቴትስ የሚኖሩ አንድ ታዋቂ ኢትዮጵያዊ ባለሙያ ከሰሞኑ ይፋ አድርገዋል። አጠቃቀሙ ፤ አገልግሎቱ ፣ ምን ይመስላል?

የሳይንስና ኅብረተሰብ ቅንብር አዘጋጅ፣ ተክሌ የኋላ አነጋግሮአቸዋል።

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ