ፖለቲካበኦሮሚያ እና በደቡብ የሚታየዉ አመጽ እና ግጭት፤30 መስከረም 2009ሰኞ፣ መስከረም 30 2009በኢትዮጵያ ለወራት የዘለቀዉ ፀረ መንግሥት ተቃዉሞ አሁን አሁን ወደ አልተፈለገ አቅጣጫም እያመራ መሆኑን በደቡብ እና በኦሮሚያ ክልሎች የሚገኙ ነዋሪዎች ለዶቼ ቬለ ገለጹ። https://p.dw.com/p/2R5qUምስል REUTERS/File Photo/T. Negeriማስታወቂያprotest in eth - MP3-StereoTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audioበግጭቱ ሃኪም ቤቶች እና ቤተ እምነቶችም ሰለባ እሆኑ ነዉ ተብሏል። ፀሐይ ጫኔ ነጋሽ መሐመድ