1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በካቢንዳ የቀጠለው ውዝግብ

እሑድ፣ ጥር 9 2002

ሶስት መቶ ሺህ ህዝብ የሚኖርበት የአንጎላ ክፍለ ሀገር - ካቢንዳ - ከብዙ አሰርተ ዓመታት ወዲህ ከአንጎላ ለመገንጠል ትግል በማካሄድ ላይ ይገኛል።

https://p.dw.com/p/LY7l
ዓማጽያን በቶጎ ብሄራዊ ቡድን ላይ ጥቃት ከጣሉ በኋላ-ፖሊስ በጥበቃ ላይምስል AP

በዚሁ በኮንጎ ብራዛቪል እና በኮንጎ የዴሞክራቲክ ሬፑብሊክ መካከል በሚገኘው የአንጎላ ወሽመጣዊ ግዛት ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ዓማጽያን ከዘጠኝ ናት በፊት በአንጎላ በሚካሄደው የአፍሪቃ ዋንጫ ለመሳተፍ ወደዚያ በሄደው የቶጎ ብሄራዊ ቡድን ላይ ጥቃት ከጣሉ በኋላ የመገናኛ ብዙኃንን ትኩረት ያገኘው ውዝግብ መንስዔው ምን ይሆን?

አርያም ተክሌ

DPA/DW