1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በካይ ጋዞችን ለመቀነስ የግለሰብ ጥረት

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 7 2006

የአየር ብክለቱ የሚያስከትለዉ ጠንቅ የምሁራን ብቻ ሳይሆን የእያንዳንዱ ግለሰብ ስጋት እየሆነ የሄደ ይመስላል። ከመገናኛ ብዙሃን የሚሰሙት መረጃ ለፈጠራ እንዳነሳሳቸዉ የገለጹልን አቶ መስፍን ሥለሺ በግላቸዉ ባደረጉት ሙከራ ከፋብሪካ እየወጣ ከባቢ አየርን የሚበክለዉን ጋዝ ወደሌላ ጥቅም ለመለወጥ የሚያስችል መሳሪያ መፍጠር ችለዋል።

https://p.dw.com/p/1BiDJ