1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በወላይታ የመድረክ እጩ ተወዳዳሪ ራሳቸውን ያገለሉበት አካራካሪ ሁኔታ

ሰኞ፣ ሚያዝያ 5 2007

በደቡብ ኢትዮጵያ መስተዳድር በወላይታ አካባቢ በቦሎሱ ሱሬ ወረዳ፤ ጠቅላይ ሚንስትር ኃ/ማርያም ደሳለኝን የሚፎካከሩት የመድረክ እጩ ተወዳዳሪ፣ በጫናም ይሁን በምልጃ ወይም በሽንገላ ራሳቸውን ከውድድሩ ሳያገሉ እንዳልቀሩ ተነገረ። እጩ ተወዳዳሪው ግን

https://p.dw.com/p/1F7Fs
Karte Äthiopien englisch

፣ ከፖለቲካ እንቅሥቃሴዊዎች ራሴን ን ለማግለል ውሳኔ ላይ የደረስሁ በራሴ የግል ምክንያት ነው ማለታቸው ተጠቅሷል። የምርጫ ቦርድ በበኩሉ፤ እጩ ተወዳዳሪዎች፤ ራሳቸውን የሚያገልሉበት የጊዜ ሰሌዳ አልፏል።ጉዳዩ ተቀባይነት የለውም ይላል። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር---

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ