1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከመንግሥት የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ 

ማክሰኞ፣ ግንቦት 29 2009

የኢትዮጵያ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ሚኒስትር ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ  በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ትናንት አዲስ አበባ ላይ ለውጭ መገናኛ ብዙኃን ጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥተዋል።

https://p.dw.com/p/2eCbu
Äthiopien Negeri Lencho
ምስል DW/G. Tedla

Ber. A.A.(Regierung Pressekonferenz über Internetblockade, Dürre Saudi Rückkehr) - MP3-Stereo

ሚኒስትሩ ካነስዋቸዉ ነጥቦች መካከል፤ የ 10ኛ እና የ 12 ና ክፍል መልቀቅያ ፈተናን በማስመልከት ስለተቋረጠዉ የኢንተርኔት አገልግሎት፤ በሀገሪቱ ስለሚታየዉ አስከፊ የድርቅ ሁኔታ እንዲሁም፡ በሳዉድ አረብያ ሕጋዊ ባልሆነ መንገድ ስለሚኖሩና መመለስ ስላለባቸዉ ኢትዮጵያዉያን ጉዳይ ዋና ዋናዎቹ ናቸዉ።  


ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሠ