1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በዋሽንግተን የኢትዮጵያውያን የገና በዓል አከባበር

እሑድ፣ ታኅሣሥ 29 2010

በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የገና በዓልን ባህላዊ ትውፊቱን ጠብቀው እንደሚያከብሩ ይናገራሉ፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ካህናት በበኩላቸው በገናም ሆነ በሌሎች በዓላት የተቸገሩትን እንደሚረዱ ገልጸዋል፡፡ 

https://p.dw.com/p/2qT2V
USA Kapitol in Washington
ምስል Imago/ZumaPress/E. Golub

በዋሽንግተን የኢትዮጵያውያን የገና በዓል አከባበር

የዋሽንግተኑ ዘጋቢያችን መክብብ ሸዋ ያነጋገራቸው በዩናይትድ ስቴትስ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የገና በዓልን ባህላዊ ትውፊቱን ጠብቀው እንደሚያከብሩ ይናገራሉ፡፡ በዋሽንግተን በምትገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሚያገለግሉ ካህናትም ቤተከርስቲያኒቱ የገና በዓልን በምታከብርበት ወቅት የተቸገሩትን በመርዳት ጭምር መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ዝርዝር ዘገባውን ለማድመጥ የድምጽ ማዕቀፉን ይጫኑ።

መክብብ ሸዋ

ተስፋለም ወልደየስ