በውጭ ሐገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን27 ሚያዝያ 2003ሐሙስ፣ ሚያዝያ 27 2003በዛሬው የባህል መድረክ መሰናዶዋችን፤ ለረፍት ዋሽንግተን ዲሲ የሚገኙ አባትና ልጅን እንግዳችን አድርገናል።https://p.dw.com/p/RMErበዋሽንግተን ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያንምስል DWማስታወቂያበባዕድ ሐገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ባህላቸውን ምን ያህል ይጠብቃሉ፣ ምን ያህልስ ለማሳደግ ጥረት ያደርጋሉ? እንግዶቻችን በመንፈቅ የዋሽንግተን ቆይታቸው የታዘቡትን ያጫውቱናል። ማንተጋፍቶት ስለሺ ነጋሽ መሐመድ