1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በዚምባብዌ የኮሌራ ወረርሽኝ የመባባሱ ስጋት

ሰኞ፣ ታኅሣሥ 27 2001

በዚምባብዌ በአውሮፓውያኑ 2009 ዓመተ ምህረት በኮሌራ የሚያዙት ሰዎች ቁጥር በዕጥፍ ያድጋል ተብሎ ይገመታል ።

https://p.dw.com/p/GSOM
ምስል AP

በዚምባብዌ በንፁህ የመጠጥ ውሀ ዕጥረት ሳቢያ ስለተከሰተው የኮሌራ ወረረሽኝ ሙጋቤ እና ረዳቶቻቸው አላላውስ ያሏቸው የሀገር ውስጥ ጋዜጠኞች እንኳን ብዙም የሚያውቁት የለም ። የሙጋቤ ምስጢራዊ የደህንነት አባላት የኮሌራ ወረርሽኝ እጅግ የተስፋፋባቸው አካባቢዎች እንዳይታዩ ከልለዋል ።