1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በዛክሰን አንሀልት የተስፋፋው የውጭ ዜጎች ጥላቻ

ማክሰኞ፣ መጋቢት 29 2007

በጀርመን የዛክስን አንሀልት ፌዴራዊ ክፍለ ሀገር በምትገኘው የትረግሊትስ ከተማ ባለፈው የሳምንት መጨረሻ በአንድ ለስደተኞች በተዘጋጀ መኖሪያ ህንፃ ላይ የተጣለውን አሳዛኝ የቃጠሎ ጥቃት ጀርመናውያን እና ፖለቲከኞቻቸው አውግዘውታል።

https://p.dw.com/p/1F3hl
Demonstration gegen Ausländerfeindlichkeit in Tröglitz nach Brand in zukünftiger Asylbewerberunterkunft
የትረግሊትስ ነዋሪዎች በፀረ የውጭ ዜጎች ጥላቻ ሰልፍ ላይምስል picture-alliance/dpa/F.Bensch

የከተማይቱ ነዋሪዎችም ወንጀሉን በማውገዝ አደባባይ ከመውጣታቸውም ሌላ ስደተኞችን ተቀብለው ለማስተናገድ ዝግጁነታቸውንም አሳይተዋል። ወንጀሉን የፈፀሙት የቀኝ አክራሪዎች ሳይሆኑ እንደልቀሩ ጥርጣሬ ተሰምቶዋል። አሁን በወደመው የመኖሪያ ህንፃ ውስጥ በሚቀጥለው ወር 40 ስደተኞች ይገባሉ ተብሎ ነበር የተቀደው።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ