1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በዝዋይ የፖለቲካ እሥረኞችና የረሃብ አድማ

ሰኞ፣ ግንቦት 4 2006

አሁን በሥልጣን ላይ ያለው የኢትዮጵያ መንግሥት ባወጣው ፀረ ሽብር ሕግ ሳቢያ ተይዘው ዝዋይ እሥር ቤት የሚገኙ 19 የፖለቲካ ሰዎች፣ የረሃብ አድማ ማድረጋቸውን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የላከልን ዘገባ ያስረዳል። የታሣሪዎቹ ቤተሰቦች ፣ እንዳይጠይቋቸው

https://p.dw.com/p/1ByTZ

እና ምግብም እንዳይገባላቸው መከልከሉንም ፣ ራሳቸው ቤተሰቦቻቸው ለ ዶይቸ ቬለ ዘጋቢ አስረድተዋል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ