1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በደቡብ ኢትዮጵያ የጉጂ ኦሮሞና ቡርጂ ግጭት

ሰኞ፣ ነሐሴ 5 2000

በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ክልል በአገረ ማርያም ኗሪ በሆኑ በጉጂ ኦሮሞና በቡርጂ ጎሳዎች መካከል የተቀሰቀሰዉ ግጭት ከቀናት በኋላ ዛሬ የተረጋጋ ቢመስልም ኗሪዎች ከቤት መዉጣት እንዳልቻሉ በተለይ ለዶቼ ቬለ አስረድተዋል።

https://p.dw.com/p/EuwB
የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት
የኢትዮጵያ ፕሬዝደንትምስል picture-alliance/ dpa

በአንፃሩ የአገረ ማሪያም ምክር ቤት አንድ ባለስልጣን ህዝቡ መደበኛ ህይወቱን ቀጥሏል ይላሉ።