1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በዳርፉር ጉዳይ የገላጋይ ሽማግሌዎች ጉባኤ

ሐሙስ፣ ነሐሴ 28 2001

የድርጅቱ ቃል አቀባይ ዛሪ በስልክ ከደቡብ አፍሪቃ እንደገለጹት በሱዳን ዉስጥ የተደረገዉ ጉባኤ ላይ ገላጋይ ሽማግሌዎቹ ለጉዳዩ የመጨራሻ እልባት እንዳገደረጉ ነዉ

https://p.dw.com/p/JOY3
ዳርፉርምስል picture-alliance/ dpa

በቀድሞ የደቡብ አፍሪቃ ፕሪዘዳንት ታምቦ ኢንቤኪ የሚመራዉ የዳርፉር ጉዳይ የሽማግሌዎች ጉባኤ ተግባሩን ማገባደዱ ተገልጾአል። የድርጅቱ ቃል አቀባይ ዛሪ በስልክ ከደቡብ አፍሪቃ እንደገለጹት በሱዳን ዉስጥ የተደረገዉ ጉባኤ ላይ ገላጋይ ሽማግሌዎቹ ለጉዳዩ የመጨራሻ እልባት እንዳገደረጉ ነዉ ። በእንግድነት እዚህ በቦን ስቱድዮ የሚገኘዉ የአዲስ አበባዉ ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ወደ ደቡብ አፍሪቃ በመደወል የጉባኤዉን ቃል አቀባይ በስልክ ስለጉዳዩ ጠይቋቸዋል።

Getachew Tedla/Azeb Tadesse/Negash Mohammed