1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በድርቅ ለተጎዱት የኢትዮጵያዉያን ርዳታ

ሐሙስ፣ ሰኔ 16 2008

በዩናይትድ ስቴትስ ኮሎራዶ ግዛት የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ኢትዮጵያ ዉስጥ በድርቅ ምክንያት ለተጎዱ ዜጎች የሚዉል የ41 ሺህ ዶላር ድጋፍ ሰጡ።

https://p.dw.com/p/1JC3n
Äthiopien Dürre in Gelcha
ምስል Reuters/T. Negeri

[No title]

ኢትዮጵያዉያኑ የገንዘብ ርዳታቸዉን በተባበሩት መንግሥታት የዓለም የምግብ መርሃግብር በእንግሊዝኛ ምህጻሩ WFP አማካኝነት ለእርዳታ ፈላጊዎቹ እንዲደርስ ማድረጋቸዉም ተገልጿል። በቀጣይም ተጨማሪ የእርዳታ ማሰባሰቢያ መርሃግብር መንደፋቸዉንም የዋሽንተን ዘጋቢያችን ናትናኤል ወልዴ በላከዉ ዘገባ ጠቅሷል።

ናትናኤል ወልዴ

ሸዋዬ ለገሠ

አዜብ ታደሰ