1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በጀርመንኛ ቋንቋ ሥነ-ጽሑፍ ለኢትዮጵያዊዉ ሽልማት

ሐሙስ፣ ጥቅምት 11 2008
https://p.dw.com/p/1GssR

በጀርመን የታወቁ ደራሲ እና የቱቢንገን ዩንቨርስቲ የክብር ሴናተር ዶ/ር ልዑል አስፋዉ ወሰን አስራተ በጀርመን ቋንቋ ከፍተኛዉን ከሥነ-ጽሑፍ ሽልማት አገኙ። በፍራንክፈርት ጀርመን ነዋሪ ለሆኑት የኢትዮጵያ የቀድሞ ንጉሳዉያን ቤተሰብ አባል ለዶ/ር ልጅ አስፋዉ ወሰን አስራተ የተሰጠዉን «ያኮብ ግሪም ፕራይስ »የጀርመን ቋንቋ ከፍተኛ የሥነ-ጽሑፍ ሽልማት አሠጣጥ ሥነ-ስርዓትን እንቃኛለን።