1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በጀርመን ላይ የተሰነዘረው የአል ቓይዳ ዛቻ

ሰኞ፣ ጥር 11 2001

የአሸባሪዎቹ ድርጅት «አል ቓይዳ» ለመጀመሪያ ጊዜ ጀርመንን ለመምታት ዛቻ አሰማ።

https://p.dw.com/p/Gc7R
የአል ቓይዳ ምክትል መሪ አይማን አል ሳህራዊ
የአል ቓይዳ ምክትል መሪ አይማን አል ሳህራዊምስል AP

ይህን የድርጅቱን ዛቻ በጀርመንኛ ቋንቋ ያሰማው የዚሁ ድርጅት አሸባሪ ጀርመን ሰራዊትዋን ወደ አፍጋኒስታን እንዳትልክ፡ በዚያ ያሉትንም ወታደሮችዋ እንድታስወጣ፡ ይህን የማታደርግ ከሆነ ግን አደጋ እንደሚጣልባት ባለፈው ቅዳሜ በጀርመን ቴሌሊዥን በተላለፈው የቪድዮ መልዕክት አረጋግጦዋል። ይልማ ኃይለሚካኤል