1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በጀርመን የግንቦት ባህላዊ ልማድ

እሑድ፣ ግንቦት 1 2002

በኢትዮጽያ የቋንቋዎች እና ባህል አካዳሚ በሚል በአዲስ ተቋም ተቋቋሞአል።

https://p.dw.com/p/NGx0
የፍቅር መግለጫ የግንቦቱ ዛፍምስል DW / Görner

እስከ ዛሪ በቋንቋዎች ተቋም ስያሜ 42 አመታት ያገለገዉ ተቋም ባህልን ማካተቱ የአገሪቱ ፍላጎት እና የአለም አቀፍ ፍላጎት በማደጉ መሆኑ ተገልጾአል። ስለተቋሙ ዘገባ ይዘናል፥ ሌላዉ ባለፈዉ ሳምንት መጨረሻ እዚህ በጀርመን በተለይ በግንቦት ወር የሚደረገዉን ባህላዊ ልማድ የሚተርክ ትንተና አለን። በአለም አቀፍ ደረጃ የተከበረዉ የአለም አቀፍ የሳቅ ቀን አንዱ የምንዳስሰዉ ርእሳችንም ነዉ ለቅንብሩ አዜብ ታደሰ ነኝ ያድምጡ

አዜብ ታደሰ

ሸዋዪ ለገሰ