1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በጅማ አካባቢ የአብያተ ክርስትያን መቃጠል

ማክሰኞ፣ የካቲት 29 2003

ረበደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በምትገኘው የጅማ ከተማ በአሰንዳቦ አካባቢ ባለፈው ሳምንት በተፈጠረ ግጭት የወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያን ተቃጥለዋል።

https://p.dw.com/p/R7JY
ምስል AP

ወኪላችን ታደሰ እንግዳውግጭቱን አስመልክቶ ጥቃት የተፈጸመባትን ቤተ ክርስትያን ኃላፊ ዶክተር ንጋቱ ጫፎን እና በእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት የጽህፈት ቤት ኃላፊ ሀጂ ጀመል መሀሙድን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ