1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በግብፅ የኢትዮጵያውያን ስደተኞች ስቃይ

ረቡዕ፣ ሰኔ 1 2003

በቱኒዝያ ተጀምሮ ወደ ግብፅ ሊቢያ የመን ባህሬንና ሶሪያ የተዛመተው ህዝባዊ አመፅ በየአገራቱ ተሰደው የሚኖሩ የውጭ ዜጎችን ለከፍተኛ ችግር እንዳገለጠ ነው ።

https://p.dw.com/p/RSVo
Armenviertel in Kairo Slum in der äyptischen Hauptstadt Kairoምስል picture-alliance/dpa

የዚህ ችግር ሰላባ ከሆኑት የተለያዩ ሃገራት ዜጎች ውስጥ ኢትዮጵያውያን ይገኙበታል ። በተለይ ግጭቱ በተባባሰበት በሊቢያ እና በየመን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስቃይ ከሁሉም የከፋው ነው ። አሁን ተረጋግታለች በምትባለው በግብፅም ኢትዮጵያውያን ከባድ ችግር ላይ እንደሚገኙ የጂዳው ወኪላችን ነብዩ ሲራክ ያነጋገራቸው ስደተኞች አስታውቀዋል ።

ነብዩ ሲራክ ፣ ሂሩት መለሰ

ተክሌ የኋላ