1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በፈረንሳይ ቡርቓ ሊክልክል ነው

ሐሙስ፣ ጥር 20 2002

የፈረንሳይ ፓርላማ ኮሚሽን በዚህ ሳምንት ማክሰኞ ለሀገሪቱ ብሄራዊ ሸንጎ ያቀረበው አንድ ዘገባ የሰሞኑ ዐብይ የመነጋገሪያ ርዕስ ሆኖ ከርሟል ። ኮሚሽኑ የፈረንሳይ ብሄራዊ ሸንጎ በሀገሪቱ ሙስሊም ሴቶች ፊትን ሙሉ ለሙሉ የሚሸፍነውን ቡርቃን መልበሳቸውን በማውገዝ ቡርቃን የሚከለክል ጠበቅ ያለ ህግ እንዲያሳልፍ ጠይቋል ።

https://p.dw.com/p/Lj9S
ቡርቓምስል Dzevad Sabljakovic

ኮሚሽኑ ባቀረበው የማጠቃለያ ሀሳብ ላይም ፈረንሳይ ለቡርቃ ለባሾች ተገንም ሆነ ዜግነት እንዳትሰጥ አሳስቧል ። ፓርላማው ያቀረበው ይህን ሀሳብ ሙስሊም ፈረንሳውያን ተቃውመውታለል

ሂሩት መለሰ ፣ ተክሌ የኋላ