1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በፓሪስ ፊስቱላ በየፎቶ አዉደርዕይ

ረቡዕ፣ ሰኔ 26 2005

ዓለም ዓቀፍ ሴቶች የጤና ጥምረት መሠረቱን ፈረንሳይ ያደረገ በእናቶች ጤና እና በአስቸጋሪ ምጥ ወቅት ተገቢ የህክምና እርዳታ ባለማግኘት ለፊስቱላ ችግር ለሚጋለጡ ህክምና የሚሰጥ ተቋም ነዉ።

https://p.dw.com/p/191gL
ምስል Haimanot Tiruneh

በእንግሊዝኛዉ ምህጻሩ WAHA ዓለም ዓቀፍ የተሰኘዉ ይህ ተቋም ይህ የጤና እክል እናቶችን በሚያጠቃባቸዉ ኢትዮጵያን ጨምሮ በ18 ሃገራት ይንቀሳቀሳል። ተቋሙ ባለፉት አራት ዓመታት ከአዳማ፤ ጅማና ጎንደር ዩኒቨርሲቲዎች ጋ በመተባበር በፊስቱላ ህክምና ባለሙያዎችን ከማሰልጠን ባሻገር በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በፊስቱላ ህክምና መስጫ ማዕከል ግንባታ ላይ ጉልህ ሚና ተጫዉቷል። ሰሞኑን ፓርሲ ፈረንሳይ ላይ ይህን ችግር የሚመለከት ዝግጅት ተካሂዶ ነበር። የፓርሷ ዘጋቢያችን ሃይማኖት ጥሩነህ በስፍራዉ ተገኝታ ተከታዩን አጠናቅራለች።

ሃይማኖት ጥሩነህ

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ