1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በ2003 የኢትዮጵያ በጀት ላይ የተካሄደ ውይይት

ረቡዕ፣ ሰኔ 23 2002

የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት በሁለት ሺህ ሶሶት የኢትዮጵያ በጀት አመዳደብና አጠቃቀም ላይ ዛሬ ዝርዝር ውይይት አካሂዷል ።

https://p.dw.com/p/O77b
ምስል DW

ታደሰ ዕንግዳው ከአዲስ አበባ እንደዘገበው በበጀት አጠቃቀሙ ዙሪያ በተካሄደው ውይይት ላይ ከተቃዋሚዎች ብቻ ሳይሆን ከገዥ ፓርቲ አባላት የቀረበው ጥያቄና ክርክር በፓርላማው ታሪክ አስገራሚ ሊባል የሚችል ነው ።

ታደሰ ዕንግዳው ሂሩተ መለሰ

ነጋሸ መሐመድ