1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በ2008 የጀርመንና የአውሮፓ ዐበይት ክንውኖች

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 9 2001

የአውሮፓውያኑ 2008 ዓ.ም አሮጌ ተብሎ በአዲሱ ሁለት ሺህ ዘጠኝ ሊተካ አስራ አምስት ቀናት ብቻ ናቸው የቀሩት ።

https://p.dw.com/p/GJIo
ምስል AP

ዓመቱ ኮሶቮ ነፃነቷን ያወጀችበት ፣ የተሻሻለው የአውሮፓ ህብረት ውል በአየርላንድ ህዝብ ውድቅ የተደረገበት ፣ ለአስራ አንድ ዓመታት የተሸሸጉት የቦስኒያ ሰርብያውያን መሪ ራዶቫን ካራቺች የተያዙበት ፣ ከአሜሪካን የተነሳው የገንዘብ ቀውስ አውሮፓንም ያዳረሰበት ዓመት ነበር ።