በIS ለተገደሉት ክርስቲያኖች የሰማዕትነት እዉቅና30 ሚያዝያ 2007ዓርብ፣ ሚያዝያ 30 2007የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ቤክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ሊቢያ ዉስጥ በግፍ የተሰዉ ኢትዮጵያዉያን ክርስቲያኖችና የሃይማኖት ወንድሞቻቸዉ የሆኑ ግብፃዉያን የክፍለ ዘመኑ ሰማዕታት ተብለዉ እዉቅና እንዲሰጣቸዉ በምልዐተ ጉባኤዉ ወስነ።https://p.dw.com/p/1FMzdምስል picture-alliance/AP Photoማስታወቂያ ቅዱስ ሲኖዶስ ለአራት ቀናት ያካሄደዉን ጉባኤ ያጠናቅቅም ከዚህ በተጨማሪ 11 ነጥቦችን ያካተቱ ዉሳኔዎች ማሳለፉ ተገልጿል። ከአዲስ አበባ ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ዘገባ ልኮልናል ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ሸዋዬ ለገሠ ተክሌ የኋላ