1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ባህላዊ የመረጃ ልዉዉጥ ስርአት

እሑድ፣ ነሐሴ 10 2001

በኢትዮጽያ ሶማሌ ክልል ባህላዊ የመረጃ እና የግጭት አፈታት ዘዴ ዋና ባህላዊ መሳርያ ሆኖ ይታወቃል።

https://p.dw.com/p/JCFK
ምስል AP

ከአንድ ሰፈር ወደ ሌላ መንደር የተጣላ ለማስታረቅ የታመመ ለመርዳት ባህላዊዉን የመረጃ ልዉዉጥ ስርአት ይጠቀሙበታል። በማህበረሰቡ በተለይ የግጦሽ ሳር እና የመጠጥ ዉሃ በግለሰቦች መካከል የተጀመረዉ ግጭት ወደ ማህበረሰብ አልፎም ወደ ጎሳ ግጭት እንዳይዘዋወር ባህላዊዉን የግጭት አፈታት ዘዴ አንዱ መንገድ ነዉ። ዮሃንስ ገብረግዚአብሄር ተከታዩን ጥንቅር እንዲህ ያቀርበዋል

ዮሃንስ ገብረግዚአብሄር / አዜብ ታደሰ