1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ባህል በሙዚቃ ሲተሳሰር

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 20 2003

በዛሬው የባህል መድረክ መሰናዶዋችን፤ በተለያዩ የሀገራችን ቛንቛ ዎች በማዜም ባህላዊ ትስስርን ለመፍጠር በመጣር ላይ የሚገኝ ኢትዮጵያዊ አርቲስት ይዘናላችሁ ቀርበናል። በተለይ በኢንተርኔት ዩቲዩብ ውስጥ ያስቀመጣቸው የኦሮሚኛና የጉራጊኛ ዘፈኖቹ ከወዲሁ በርካታ አድናቂዎችን እያፈራለት ነው።

https://p.dw.com/p/RKIZ
ባህላዊ ነጠላ ዜማዎቹ
ባህላዊ ነጠላ ዜማዎቹምስል Bilderbox

ከወጣቱ አርቲስት ጋር ቆይታ አድርገናል። ዝግጅቱ በየመሀከሉ የአርቲስቱን የሙዚቃ ስራዎች እያስደመጠን ለማዋዛት ይሞክራል። መልካም ቆይታ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ሸዋዬ ለገሰ

ተክሌ የኋላ