1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ባራክ ዖባማ ለህዝባቸው ያሰሙት ዲስኩር

ረቡዕ፣ ጥር 13 2007

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ዖባማ፤ በምዕተ ዓመቱ 15ኛ ዓመት መግቢያ ወር ላይ ትናንት ለህዝባቸው ባሰሙት ንግግር ፣ ዐበይት ያሏቸውን አገር አቀፍና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች አንስተዋል። በሀገር ውስጥ ለኤኮኖሚው ዐቢይ ግምት ሲሰጡ፤

https://p.dw.com/p/1EO1J
ምስል Reuters

በውጭው ዓለም ላቅ ያለ ትኩረት የተደረገበት አሸባሪነት ነበር። እነዚህን ነጥቦች በተመለከተ ያብራራልን ዘንድ ፣ የዋሽንግተን ዲ ሲ ውን ዘጋቢአችንን ፣ መክብብ ሸዋን በስልክ አነጋግሬው ነበር።

መክብብ ሸዋ

ተክሌ የኋላ

ኂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ