1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ባርነት በሊቢያ

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 5 2010

የአዉሮጳ እና የአፍሪቃ ኅብረት መሪዎች ስደተኞችን ወደ አዉሮጳ በሚያሸጋግሩ እና ባሪያ አድርገዉ በሚሸጡ ወንበዴዎች በአስቸኳይ የጋራ ርምጃ ለመዉሰድ በቅርቡ ተስማምተዋል።

https://p.dw.com/p/2pOE3
Gambia Flüchtlinge Mittelmeer
ምስል picture alliance/AP/dpa/S. Diab

የአፍሪቃዉያን ስደተኞች ሰቆቃ በሊቢያ

ችግሩ ወዳለበት ስፍራ ሄዳ አካባቢዉን ለሁለት ሳምንታት ተዘዋዉራ ያየችዉ የዶቼ ቬለዋ ሜጋና ዊልያምስ እንደምትለዉ በሊቢያ አለ የሚባለዉ የባርያ ንግድ አዲስ ችግር ሳይሆን የቆየ ነዉ። ይህንንም አኳሪስ ከሚባለዉ ስደተኞችን ከሚረዳዉ ድርጅት እና ከራሳቸዉ በደሉ ከደረሰባቸዉ ተሰዳጆች አፍ አድምጣለች። የበርሊኑ ዘጋቢያችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል እንደሚከተለዉ አጠናቅሮታል።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ