1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

«ባዮቴክኖሎጂ» ና ግብርና

ዓርብ፣ ነሐሴ 16 2006

በ ዩ ኤስ አሜሪካ የእርዳታ ድርጅት (USAID)አስተባባሪነት፣ በተለያዩ የግብርና ዘርፎች ላይ ያተኮረ ተመራማሪዎችንና ባለሙያዎችን ያሰባሰበ ዐውደ ጥናት አዲስ አበባ ውስጥ በመካሄድ ላይ ነው። ከአፈር ማዳበሪያ አጠቃቀም አንስቶ የጥራጥሬ እኽልንና

https://p.dw.com/p/1CzRn
በ»ባዮቴክኖሎጂ» የተፈጥሮ ባሕርዩ የተለወጠ ቲማቲምምስል Getty Images

አትክልትን የተፈጥሮ ባሕርይ በሥነ ቴክኒክ መለወጥ የሚቻልበት አሠራር ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ፤ ጥቅምና ጉዳቱ ምን ሊሆን ይችላል? ሳይንቲስቶችን ማወያየቱን የቀጠለ ዐቢይ ጉዳይ ነው።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ