1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ቤርሉስኮኒና የመታመኛው ድምፅ

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 5 2003

የኢጣሊያ ጠቅላይ ሚንስትር ሲልቪዮ ቤርሉስኮኒ ዛሬ አመራራቸው አሜኔታ የሚጣልበት ስለመሆን አለመሆኑ በህግ መምሪያው ምክር ቤት፤የተደረገውን የድምፅ አሰጣጥ ስነ ስርዓት በድል ተወጡ።

https://p.dw.com/p/QYbD
ቤርሉስኮኒ በህግ መምሪያ ምክር ቤትምስል AP
የቤርሉስኮኒ ተቃዋሚዎች ጠቅላይ ሚንስትሩ የመታመኛ ድምፅ በማጣት ስልጣን እንዲለቁ ነበር ጥረታቸው። እንዲሁም ተቃማሚዎች ቤርሉስኮኒ ተአማኒነት ለማግኘት ድምፅ ሰጪዎቹን ገንዘብ ሰጥተዋል እያሉ ወቅሰዋል። ሆኖም ቤርሉስኮኒ በስልጣን ላይ ይቆያሉ። ልደት አበበ ሂሩት መለሰ