1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ቤንሱዳ የሄጉ ፍርድ ቤት አዲሷ ዋና አቃቤ ህግ

Lina Hoffmanረቡዕ፣ ታኅሣሥ 4 2004

ጋምቢያዊቷ ፋቱ ቤንሱዳ የሄግ ዓለምዓቀፉ የጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት ቀጣይዋ ዋና አቃቤ ህግ ሆነው ተሰየሙ ።

https://p.dw.com/p/13ShG
ፋቱ ቤንሱዳምስል CC BY-SA 3.0


ፍርድ ቤቱ የተቋቋመበት ስምምነት ፈራሚ ሃገራት ትናንት ኒውዮርክ ውስጥ ባካሄዱት ስብሰባ ቤንሱዳን ለዚሁ ሃላፊነት መርጠዋል ። ከርሳቸው ጋር 4 ሰዎች ከ2 ወር በፊት ለዚሁ ስራ በእጩነት ቀርበው ነበር ። ቤንሱዳ እ.ጎ.አ በሰኔ 2012 ዓም ሃላፊነቱን ከአርጀንቲንያዊው ሉዊስ ሞሬኖ ኦካምፖ ይረከባሉ

ሊና ሆፍማን

ሂሩት መለሰ

አርያመ ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ