1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ብሪታንያ እና ተጠረጣሪ ርዋንዳውያን

ሰኞ፣ ግንቦት 26 2005

ብሪታንያ ባለፈው ሣምንት በሀገርዋ ያሰረቻቸው አምሥት የርዋንዳ ዜጎች አሁንም በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ይገኛሉ። አምሥቱ በብሪታንያ የሚኖሩት ርዋንዳውያን እአአ በ 1994 ዓም በርዋንዳ በተካሄደውና ከ800,000 የሚበልጡ የቱትሲ

https://p.dw.com/p/18j9B
ምስል DW

እና ለዘብተኛ የሁቱ ጎሳ አባላት በተገደሉበት በዘር ማጥፋት ወንጀል የተጠረጠሩ መሆናቸውን የርዋንዳ ዓቃቤ ሕግ ያስታወቀ ሲሆን፣ ብሪታንያ ተጠርጣሪዎቹን እንድታስረክባት ርዋንዳ ባለፈው ሣምንት ጥያቄ አቅርባለች። የለንደንዋን ወኪላችን ሀና ደምሴን ስለርዋንዳውያኑ ሁኔታ እንድትነግረኝ ስቱድዮ ከመገባቴ በፊት በስልክ ጠይቄአት ነበር።

ሀና ደምሴ

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ