1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ብሪታንያ የኒኩለር ዉሕድ ለኢትዮጵያ ሸጠች መባሉ

ሐሙስ፣ ጥቅምት 25 2008

የብሪታንያ መንግሥት ለኢትዮጵያ መንግሥት ሸጧል የተባለውን የኒኩለር ጦር መሳርያ ማምረት የሚያስችል ዉሕድ በተመለከተ የደህንነት ማመልከቻ በአስቸኳይ እንዲያቀርብ ተጠይቋል።

https://p.dw.com/p/1H0iL
Großbritannien Tower Bridge in London
ምስል picture-alliance/dpa/J. Büttner

[No title]


የብሪታንያ መንግሥት ይህን ዉሕድ ለኢትዮጵያ መንግሥት ሸጧል የተባለው ባለፈዉ ጎርጎሮሳውያኑ 2014 ዓም መሆኑ ነዉ የተነገረዉ። የዴትርየም ዉሕድ ወደ ኢትዮጵያ የተላከው ለወታደራዊ እና ለመደበኛ ዓላማ በሚል ጥምር ፍቃድ መሆኑም ተገልጿል። የለንደንዋ ወኪላችን የስኮትላንድ ብሔራዊ ፓርቲ የፓርለማ አባል ስቲፈን ጌትንስን ጠይቃ ዘገባ አጠናቅራለች።

ሃና ደምሴ
አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሰ