1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጠ/ሚንስትር ተሪዛ ሜይ ብሬግዚት 

ረቡዕ፣ ጥር 10 2009

ሀገራቸው ከአውሮጳ ህብረት ለቃ ለመውጣት የወሰነችው የብሪታንያ  ጠቅላይ ሚንስትር ተሪዛ ሜይ ይኸው ከህብረቱ የመለያየት ሂደትን የተመለከተውን እቅዳቸው ትናንት ለሚንስትሮቻቸው እና ለአምባሳደሮቻቸው በዝርዝር አቅርበዋል።

https://p.dw.com/p/2W0L7
London Premierministerin Theresa May bei Rede zu Brexit
ምስል Getty Images/K. Wigglesworth

Ber. London (Brexit - May) - MP3-Stereo

እቅዱ  ብሪታንያ ወደፊት በህብረቱ ገበያ ውስጥ መስራት የምትችልበትን ሁኔታ  ያመቻቻል። ብሪታንያ ከኅብረቱ ጋር በነጻ የንግድ  ግንኙነትም ላይ የምትስማማበትን ሁኔታ ለማስገኘት ይሞክራል።
ሀና ደምሴ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ