1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ተስፋ ሰጪዋ ወጣት

ዓርብ፣ ሐምሌ 22 2008

ኢትዮጵያ ዉስጥ የተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በርካታ ተማሪዎችን አስመርቀዋል። ከእነዚህ በርካታ ተመራቂዎች መካከል አሃዙ የወንዶችን ያህል አይሁን እንጂ ጥቂት የማይባሉ ሴት ተማሪዎችም መመረቃቸዉን ከየዩኒቨርሲቲዎቹ ድረ ገጾች ያገኘነዉ መረጃ ያመለክታል።

https://p.dw.com/p/1JYd5
Hauptcampus der Universität Addis Abeba AAU
ምስል DW

ተስፋ ሰጪዋ ወጣት

በተለይ አሁን አሁን እንደ ፌስቡክና ሌሎችም የማኅበራዊ መገናኛ ብዙሃን ከጥቁሩ የምረቃ ካባ ባሻገር፤ በመዳሊያ እና ዋንጫ ሽልማት የደመቁ እህቶቻችንን ፎቶዎች መመልከት ይቻላል። ከእነዚህ መካከል የአንዷን የደቡብ ጎንደር የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጽሕፈት ቤት በማኅበራዊ መገናኛ ብዙሃን ገጹ ላይ አዉጧት። አድራሻዋን ከጽሕፈት ቤቱ ወስደን ወጣቷን ስለዉጤቷ እና የሕይወት ልምዷ አነጋግረናታል።

ፀሐይ ጫኔ

ሸዋዬ ለገሠ