1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ተገን ጠያቂዎቹ እና የጋዜጠኞቹ ዘገባ 

ሰኞ፣ ሐምሌ 17 2009

ጀርመን ወደ አንድ ሚሊዮን የሚጠጉ ተገን ጠያቂዎችን ስትቀበል የአገሪቱ መናኛ ብዙኃን ኃላፊነታቸዉን በአግባቡ እንዳልተወጡ አንድ ጥናት አጋለጠ።

https://p.dw.com/p/2h4dz
Deutschland Flüchtlinge willkommen Plakat in Frankfurt am Main
ምስል picture-alliance/dpa/F. Rumpenhorst

Kommentar: Journalismus und Flüchtlinge - MP3-Stereo

በሺዎች የሚቆጠሩ ዘገባዎችን የመረመረው ጥናት ጋዜጠኞች እና አርታኢያን ጉዳዩን በጥልቅ መርምረው ከመዘገብ ይልቅ ራሳቸውን እንደ አስተማሪ ቆጥረዋል ብሏልም። የዶይቼ ቬለው ክሪስቶፍ ሐሰልባህ ጀርመን ከሁለት አመት በፊት ተገን ጠያቂዎችን ስትቀበል ጋዜጠኞች እና መገናኛ ብዙኃን እንደ ፖለቲከኞቹ ሁሉ በእንኳን ደህና መጣችሁ ተጠምደው ነበር ሲል ይተቻል።

ክሪስቶፍ ሐሰልባህ/ይልማ ኃይለሚካኤል 

እሸቴ በቀለ

ነጋሽ መሐመድ