1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ተጠባባቂ የተሰየመላት ናይጀሪያ

ቅዳሜ፣ የካቲት 6 2002

ናይጀሪያ ፕሬዝደንቷ በጤና እክል ምክንያት ሊያስተዳድሯት ባለመቻላቸዉ የአገሪቱን ፓርላማ ባሳለፍነዉ ሳምንት መጀመሪያ አካባቢ በተጠባባቂ ፕሬዝደንትነት እንዲያገለግሉ ምክትል ፕሬዝደንት ጉድላክ ጆናታንን ሰይሟል።

https://p.dw.com/p/M088
ተጠባባቂ ፕሬዝደንት ጉድላክ ጆናታንምስል picture-alliance/dpa
ፕሬዝደንት ዑማሩ ያር አዱዋ ወደሳዉዲ ለህክምና መሄዳቸዉ ከተነገረ ቀናት እንደዋዛ ነጉደዋል። ከሎንዶን የደረሰን ጥንቅር እንኳን የስልጣን ክፍተት ታይቶ በድህናዉም መፈንቅለ መንግስት ብርቅ ያልሆነባት ናይጀሪያን ወቅታዊ ሁኔታ ይዳስሳል። ድልነሳ ጌታነህ ሸዋዬ ለገሠ