1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ቱሪዝምና ችግሮቹ በኢትዮጵያ

ሐሙስ፣ ግንቦት 15 2005

ኢትዮጵያ እንደ ሌሎች የአፍሪቃ ሃገሮች የአገር ጎብኝዎች መስህብ መሆኗን ለማስተዋወቅና የጉዞ ወኪሎችና አስጎብኝዎችም ኢትዮጵያን በፕሮግራማቸው እንዲያካትቱ ለማሳሰብ ፓሪስ ፈረንሳይ ውስጥ ውይይት ተካሂዶ ነበር ።

https://p.dw.com/p/18ctq
ምስል picture-alliance/ZB
Jean Christophe Belliard Politiker Experte für Afrika in Frankreich
ምስል DW/H.Tiruneh

ጭስ አልባው ኢንዱስትሪ በመባል የሚታወቀው ቱሪዝም የበርካታ አገራት ዋነኛ የኤኮኖሚ መሰረት ነው ። ከአፍሪቃ እንኳን ኬንያ ታንዛኒያ ና ደቡብ አፍሪቃ የዘርፉ ተጠቃሚ ናቸው ። አገር ጎብኝዎችን የሚስቡ ባሃላዊ ታሪካዊና ተፈጥሮአዊ ሃብቶች ያሏት ኢትዮጵያ ግን ከዘረፉ ማግኘት የሚገባትን ያህል ተጠቃሚ መሆን አልቻለችም ። ኢትዮጵያ እንደ ሌሎች የአፍሪቃ ሃገሮች የአገር ጎብኝዎች መስህብ መሆኗን ለማስተዋወቅና የጉዞ ወኪሎችና አስጎብኝዎችም ኢትዮጵያን በፕሮግራማቸው እንዲያካትቱ ለማሳሰብ ፓሪስ ፈረንሳይ ውስጥ ውይይት ተካሂዶ ነበር ። በፈረንሳይ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የጉዞ ወኪሎችና አስጎብኚ ድርጅቶች በተሳተፉበት በዚሁ ውይይት ላይ በኢትዮጵያ በቱሪዝም ዘርፍ የሚታዩ ችግሮች ተነስተዋል ። ውይይቱን የተከታተለችው የፓሪሷ ወኪላችን ሃይማኖት ጥሩነህ ቀጣዩን ዘገባ ልካልናለች
ሃይማኖት ጥሩነህ
ሂሩት መለሰ
ሸዋዮ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ