1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ታላቁ አረንጓዴ ግንብ

ማክሰኞ፣ ሰኔ 14 2003

በአፍሪቃ የሳህል በረሃ ወደደቡብ የሚያደርገዉ መስፋፋት የአካባቢዉን የተፈጥሮ ሃብት እንዳያሳጣ በሚል አረንጓዴ ግንብ፤ ለመፍጠር ሃሳብ ከቀረበ ሰነባብቷል።

https://p.dw.com/p/RUyk
ምስል picture-alliance/HB-Verlag

እቅዱ ከሴኔጋል አንስቶ ጅቡቲ ድረስ በረሃማነትን የሚቋቋሙ የዛፍ ዘሮችን መትከልንም ያካትታል። ሴኔጋል ከአራት ዓመታት በፊት ለተግባራዊ እንቅስቃሴ መጀመሯ እየተነገረ ነዉ። የዕለቱ ጤናና አካባቢ ዝግጅት የኢትዮጵያን እንቅስቃሴ አካቶ ይቃኘዋል።ሸዋዬ ለገሠ፤

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ