1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ታዛቢዎች

ሐሙስ፣ ግንቦት 12 2002

የእሁዱን ምርጫ ቢያንስ የሁለት አሐጉራዊ ማሕበራት (ድርጅቶ) ባለሙያዎች ታዘቡታል።

https://p.dw.com/p/KOJu
ታዛቢዎችምስል DW

የአዉሮጳ ሕብረት እና የአፍቃ ሕብረት።የአዉሮጳ ሕብረት አንድ መቶ ሐምሳ ታዛቢዎችን ማሰማራቱን ሲያስታዉቅ የአፍሪቃ ሕብረት በበኩሉ ስልሳ ታዛቢዎችን አሰማርቷል።ከሐገር ዉስጥ በጋራ የተሰባሰቡት የተለያዩ የሲቢክ ማሕበራት ወይም ድርጅቶች ከአርባ-አንድ ሺሕ በላይ ታዛቢዎችን አሰማርተዋል።