1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኒዠርና አከራካሪው ሬፈረንደምዋ

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 28 2001

ምዕራብ አፍሪቃዊቱ ሀገር ኒጀር እስከጥቂት ጊዜ በፊት ድረስ በሀገርዋ ዴሞክራሲን በማስፋፋትዋ ስምዋ በምሳሌነት ይነሳ ነበር።

https://p.dw.com/p/J3TW
ፕሬዚደንት ማማዱ ታንዣምስል picture alliance / dpa

ይሁንና የሀገሪቱ ፕሬዚደንት ማማዱ ታንዣ ለሶስተኛ የስልጣን ዘመን ለመቆየት እንዲችሉ ለማድረግ በዛሬው ዕለት ሬፈረንደም በማካሄድ ላይ ይገኛሉ። ስለዚሁ በሀገርና ከሀገር ውጭ ብዙ ክርክር ስላስነሳው ውሳኔ ህዝብ የዶይች ቬለ ው ያሁዳ ሳዲሱና ቶማስ መሽ ያቀረቡዋቸውን ዘገባዎች ይልማ ሀይለሚካኤል እንደሚከተለው አጠናቅሮታል።

አርያም ተክሌ/ተክሌ የኋላ