1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ናቲ ሀይሌ ከካናዳ

ዓርብ፣ ሚያዝያ 28 2003

በስደት ካናዳ መኖር ከጀመረ 4 ዓመታትን አስቆጥሯል። ዝነኛ የሙዚቃ ሰው ነው። «በቃ» በሚል ርዕስ ለአድማጮቹ ጆሮ ያደረሰው ዜማው በቅርቡ እጅግ ተወዳጅነትን እያተረፈለት ነው።

https://p.dw.com/p/RMMv
የናቲ ሀይሌ፤ «በቃ» አልበምምስል Bilderbox

«በቃ» የሚል አልበሙን ይዞ ብቅ ካለው ወጣት ጋር ማንተጋፍቶት ስለሺ ቆይታ አድርጎ የሚከተለውን አጠናቅሯል። «ዛሬን ትኖር ነገ አታውቅም ለምንድን ነው የምትጨነቀው? ሁሉ ወረት የዚህች ዓለም መች ይዘልቃል ለዘለዓለም...» እነዚህን ስንኞች ስታነቡ መቼም የወጣቶች መድረክ ቆይታችን ከማን ጋር እንደሆነ ሳትገምቱ አልቀራችሁም።

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ነጋሽ መሀመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ