1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ናይጀሪያ እና በረኃማነት

ሰኞ፣ ኅዳር 27 2008

የሰሀራ በረኃ በአየር ንብረት ለውጥ የተነሳ ተፋጥኖ በመስፋፋት ላይ ይገኛል። የዚሁ ክስተት ተፅዕኖም በሰሜናዊ ናይጀሪያን የሚታይ ሆኖዋል።

https://p.dw.com/p/1HItF
Nigeria Maßnahmen gegen die Wüstenbildung
ምስል DW/Thomas Mösch

በዚሁ ሰበብም በናይጀሪያ ማዕከላይ እና ደቡባዊ አካባቢዎች የሚገኙ አርብቶ አደሮች ለቀንድ ከብቶቻቸው ምግብ ፍለጋ ፊታቸውን ወደ እርሻ ቦታዎች ያዞሩበት ድርጊት ካካባቢው ገበሬዎች ጋር ግጭት ውስጥ እያስገባቸውነው። አንዳንዶቹ ናይጀሪያውያን አርብቶ አደሮች ለም የግጦሽ መሬት ፍለጋ ቻድን እና ኒዠርን ወደመሳሰሉ ጎረቤት አገሮች እንዲሰደዱ አስገድዷቸዋል። የዶይቼ ቬለዉ ሳም ኦሉኮያ የዘገበውን የበርሊኑ ወኪላችን እንደሚከተለው አሰባስቦታል።

ሳም ኦሉኮያ /ይልማ ኃይለ ሚካኤል

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ