1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ናይጀርያ እና አሳሳቢው የስልጣን ክፍተት

ቅዳሜ፣ ጥር 1 2002

የናይጀሪያ ፕሬዚደንት ኡምሩ ያር አዱዋ በጠና ታመዋል። ከአንድ ወር በላይ በፊት አንስተው ለልብ በሽታ በሳውዲ ዐረቢያ ህክምና ጀምረዋል።

https://p.dw.com/p/LP44
ምስል AP

ከዚያን ጊዜ ወህ በሀገሪቱ አመራር ላይ የስላጣን ክፍተት ተፈጥሮዋል። ይህም አንድ መቶ ሀምሳ አምስት ሚልዮን ህዝብ በሚኖርባት ናይጀርያ ህዝብ ዘንድ እና በናይጀርያ ጎረቤት ሀገሮችም ውስጥ ስጋት አስከትሎዋል።
አርያም ተክሌ
DPA/DW