1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኔዘርላንድስ ጫትን የማገድ ዕቅድዋ

ሐሙስ፣ ጥር 24 2004

የኔዘርላንድ መንግስት በአገሪቱ የጫት ንግድን ለመከልከል ማቀዱን አስታውቋል። ይኸው የኔዘርላንድ መንግስት ዕቅድ ከብዙው ህብረተሰቡ ድጋፍ ቢያገኝም ዕቅዱን የተቃወሙም አልጠፉም። የኔዘርላንድስ መንግሥት

https://p.dw.com/p/13iSk
ምስል Saeed alsoofi


በጫት ንግድ ላይ በአሁኑ ጊዜ ዕገዳ ለማድረግ ለምን እንዳቀደ የብራስልሱን ወኪላችን ገበያው ንጉሤን ስቱድዮ ከመግባታችን በፊት በስልክ ጠይቄው ነበር።

ገበያው ንጉሤ
አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ