1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አለም አቀፉ የመጽሃፍ ዐዉደ ርዕይ በፍራንክፈት

ረቡዕ፣ መስከረም 26 2003

በአለም እጅግ ትልቅ እንደሆነለት የሚነገርለት የመጽሃፍ ዐዉደ ርዕይ በፍራንክፈርት ከተማ በመካሄድ ላይ ነዉ።

https://p.dw.com/p/PXPw
የመጽሃፍ ዐዉደ ርዕይ በፍራንክፈትምስል DW

ዘንድሮ ለ62 ግዜ በመካሄድ ላይ ያለዉ ይህ የመጸሃፍ ዐዉደ ርዕይ ዘንድሮ በተለይ በጥበበኛዉ በእግርኻስ ተጫዋችና በታንጎ ዳንስ የምትታወቀን አርጀቲናን በዋና እንግድነት ጋብዞ ስነ-ጽሁፎችዋን ለአዉሮጻ ብሎም ለአለም በማስተዋወቅ ላይ ይገኛል። የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሃለሚካኤል ዘገባ አለዉ

ይልማ ሃለሚካኤል/ አዜብ ታደሰ

አርያም ተክሌ