1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አልበሽርና የዓለም ዓቀፉ ችሎት

ሰኞ፣ ሐምሌ 7 2000

መንበሩ ኔዘርላንድስ የሚገኘዉ የዴን ሃጉ ዓለም ዓቀፍ የወንጀል ችሎት ተግባሩን በጀመረ በስድስተኛዉ ዓመቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በስልጣን መንበር የሚገኝ ርዕሰ ብሔር ላይ የእስር ማዘዣ እንዲቆርጥ መጠየቁ ግርምታን ብቻ ሳይሆን ተቃዉሞንም ጭሯል።

https://p.dw.com/p/EcN5
እንዴት ተደርጎ?!
እንዴት ተደርጎ?!ምስል AP

በተለይም የሱዳን መንግስት ክሱን ከመቃወም ባሻገር ለችሎቱ እዉቀን እንደማይሰጥ ዛሬ ይፋ አድርጓል።