1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አመጋገብና አካላዊ እንቅስቃሴ

ማክሰኞ፣ ግንቦት 25 2001

ሰዉ የሚመገበዉን ይመስላል ሲባል፤ አመጋገባችን ለመኖራችን ብቻ ሳይሆን ጤናችንንም የሚወስን መሆኑን የሚጠቁም አባባል ነዉ። በዚያ ላይ የሚበላዉ ከተገኘ መመገቡ ባልከፋ ግን እየተስተዋለ የሚሉ የተለያዩ ጥናቶች መዉጣት ከጀመሩም ሰነባብቷል።

https://p.dw.com/p/I2Hy
...የሰዉነት እንቅስቃሴዉ ግን አይዘንጋ ...ምስል picture-alliance / dpa / Stockfood

ሰሞኑን Newsweek ይዞት ብቅ ያለዉ የምርምር ዉጤት ቀይ ስጋን አብዝቶ መመገብ በሂደት ለነቀርሳና ለልብ ህመም መዳረጉን፤ ከምንም በላይ ደግሞ የመሞቻን ቀን ማፋጠን ነዉ የሚል መልዕክትን ይዟል።

ሸዋዬ ለገሠ/ነጋሽ መሐመድ