1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አማራጭ የግብርና ሥራ

ሐሙስ፣ ነሐሴ 12 1997

በኤርትራ የተቋቋመው «ራም ፋርም በመባል የሚታወቀው ድርጅት በተለምዶ ከሚሠሩ ባህላዊ እና የእርሻ ሥራዎች በተጨማሪ፡ ሌላ የተሻለ ጥቅም የሚያስገኙ ምርጫዎች ላይ ማተኮር እንደሚያስፈልግ ድርጅቱ ያስተምራል።

https://p.dw.com/p/E0eR
የምርምር ሥራዎችምንም ያራምዳል። በዚሁ አማራጭ የግብርና ሥራ ላይ በማተኮር ወኪላችን ጎይትኦም ቢሆን ከ «ራም ፋርም» ድርጅት ሥራ አስኪያጅ ከአቶ ረዳእዝጊ ገብረ መድህን ጋር በሁለት ተከታታይ ዝግጅት የቀረበ ቃለ ምልልስ አካሂዶዋል።