1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አሜሪካን በሚስጥራዊ መረጃዎች ልውውጥ ላይ ገደብ መጣሏ

ረቡዕ፣ ኅዳር 22 2003

የአሜሪካን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት የሚስጥራዊ መረጃዎች ልውውጥ ላይ ከፍተኛ ገደብ አደረገ ።

https://p.dw.com/p/QMak
የ ዊኪሊክስ መስራች ጁልየን አሳንዥምስል picture-alliance/dpa

የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የመከላከያ ሚኒስርቴርን ጨምሮ ሌሎች የደህንነት ተቋማት የመረጃ ክምችቱን እንዳያገኙ ማድረጉን አስታውቋል ። የአቃቤ ህግ ፅህፈት ቤት በበኩሉ መጠነ ሰፊ የወንጀል ምርመራ እያካሄደ መሆኑን ጠቁሟል ። መስሪያ ቤቱ በመረጃዎች ልውውጥ ላይ ገደብ የጣለው ዊኪሊክስ የተባለው ድረ ገፅ የመስሪያ ቤቱን ጥብቅ ሚስጥሮች ይፋ ማድረጉን ተከትሎ ነው ። ዝርዝሩን አበበ ፈለቀ ከዋሽንግተን ዲሲ ልኮልናል ።

አበበ ፈለቀ ሂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ